-->
ወደ ኢትዮጵያ ሚሊኒየም ብሄራዊ አከባበር ሴክረተርያት ጽ/ቤት ዋና ድረ-ገፅ እንኳን በደህና መጡ፤፤
ጥቂት ወራት በቀሩት የኢትዮጵያ ሚሌኒየም ለአገራችን ውጤታማ እድገትና ለህብረተሰባችን የተሻለ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ኢትዮጵያውያንና አትዮጵያዊያት መሰባሰብ ከመቼውም ጊዜ በላይ አስፈላጊነቱ ጎልቶ ይታያል፡፡ ስለዚህም ሚሌኒየሙን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥና ከኢትዮጵያ ውጭ በሚዘጋጁ ዝግጅቶችና የተለያዩ ፕሮጀክቶች ሁላችንም በሙሉ ልብ ተሳታፊዎች እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
No Records Found.